Burka Bori primary and Middle School

Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey


WELCOME TO BURKA BORI PRIMARY SCHOOL!!

እንኳን ወደ ቡርቃ ቦሪ ///ቤት በደህና መጡ!

BAGA NAGAAN GARA MANA BARUMSA BURQAA BORII DHUFTAN!!

Recent news

News

Daily Report

Sample Photosቡርቃ ቦሪ አ/ደ/ት/ቤት የሚወክሉ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ..

Gallery

Blogs

Grade 6 And 8 በቡርቃ ቦሪ አ/ደ/ት/ቤት ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በፈተና ዝግጅት: ✅ በፈተና ወቅት ከተማሪዎች የሚጠበቁ እና ✅የተከለከሉ ጉዳዮች ዙሪያ ግንዛቤ መሠጠት ተችሏል።👉በአጠቃለይ የፈተና ዝግጅት ስነ-ቦና ላይ ምን ማድረግ እንዳለባቸው እንዲሁም ከጭንቀት የመውጣት ሂደትን በተመለከተ በተገቢው መንገድ ሲስተር ኤፍራታ ግንዛቤ ሰጥታለች። Mana barumsaa B.. Read More »
Posted on by
Police ቡርቃ ቦሪ አ/ደ/ት/ቤት የሚወክሉ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ እና ትራፊክ ማኔጅመንት በቀን 05/10/2018 ዓ.ም ስልጠና ለወሰዱ  ለ10 ለተማሪ ትራፊክ አባላት  አንፀባራቂ አልባሳት መቀበል ችለናል።Guyyaa gaafa 05/10/2018tti akka kutaa magaalaa Lammii kuraatti Qajeelchi poolisiifi hooggansi tiraafikaa .. Read More »
Posted on by
Football Computation የተማሪዎችና የመምህራን ስፖርት ሊግ ውድድር ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዛሬው እለት በቀን 8/4/2018 በወረዳ 02 አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት በት/ቤቶች መካከል የመምህራን ስፖርት ሊግ ውድድር የተደረገ ሲሆን የካ ጣፎ ትምህርት ቤት ከቡርቃ ቦሪ ትምህርት ቤት ጋር ተጫውቶ ጫወታው 2ለ2 በአቻ ውጤት ተጠናቋል ። የመልስ ጫወታ በሚቀጥለው ሳምንት ይደረጋል ።Liigiin Barattootaa akkas.. Read More »
Posted on by
Create 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆💐💐💐🌹ሰበር !👍ሰበር 👍ዜና!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹በዛሬዉ እለት (06/04/2018) የቡርቃ ባሪ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አቻውን የየካ ጣፎን 1ኛ/ደ/ት/ቤት በመረብ ኳስ 🙏ሁለት ለባዶ🙏 በመምህራን ያሸነፈ የ2018 ዓ.ም የስፓርት ሊግ ዋንጫ በመብላት የተመለሰ ቡድን ይህንን ይመስላል።❤️❤️❤️❤️❤️❤️🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆Oduu Gammachiisaa guyyaa har'a.06/04/20.. Read More »
Posted on by

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question
Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library

Copyright © All rights reserved.

Created with